ወላጆቻቸውን ያጡ እና ተጋላጭ የሆኑ አካል ጉዳተኛ ህፃናትን በማህበረሰብ አቀፍ የኤች.አይ.ቪ ኤድስ የድጋፍ እና እንክብካቤ አገልግለቶች ውስጥ በማካተት ርዕሰ ጉዳይ ዙሪያ የሚመክር ኔትወርክ ኦፍ ኦርጋናይዜሽን ኦፍ/ፎር ዘ ቪዥዋሊ ኢምፔርድ አንድ ዘ ብላይንድ /ኖቪብ/